1
ጥራት ያለው የህትመት ውጤቶችን ለማረጋገጥ ዘመናዊ መሳሪያዎችን እና ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ጥሬ ዕቃዎች እንጠቀማለን።
2
ቲሸርቶችን እንደፍላጎትዎ እናዘጋጃለን። ለፕሮግራሞች፣ በቡድን ለሚመጡ እና ለንግድ ቤቶች።
3
እጅግ በሰለጠኑ ዲዛይነሮች ሃሳቦቻችሁን ወድ ግራፊክስ ዲዛይን በመቀየር ወደ ጥራት ያለው ህትመት ያገኛሉ።
4
የጊዜ ገደቦችን አስፈላጊነት እንገነዘባለን, ለዚህም ነው ጥራቱን ሳናጓድል ስራዎችን በፍጥነት እንመልሳለን።
በማያ ህትመት እና ማስታወቂያ፣ የምንሰራዎችእያንዳንዱ የህትመት ስራ ላይ ጥራት እናስቀድማለን። ደንበኞቻችን በጣም ጥሩ የህትመት ውጤት እንዲያገኙ ለማረጋገጥ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው መሳሪያዎችን እና ቁሳቁሶችን እንጠቀማለን.
ለቡድን፣ ለዝግጅት ወይም ለንግድ ስራ፣ ለቲሸርትዎ ልዩ እና ትኩረት የሚስቡ ንድፎችን በማዘጋጀት እናትማለን። እርስዎ ፍላጎትዎን ብቻ ይንገሩን።
ደንበኞቻችን ስለኛ ምን አሉ?
ማያ ህትመት እና ማስታወቂያ ለንግድ ስራችን ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ህትመቶችን ከማድረስ ወደኋላ አይልም። ቲሸርት ህትመት አገልግሎታቸውም ከፍተኛ ጥራት አለው!
ማርታ
ማርታ ጁስ ቤት
ለፈጣን እና ቀልጣፋ የህትመት አገልግሎት ከፈለጉ ማያ ህትመት እና ማስታወቂያን በጣም እመክራለሁ። ዲዛይኖቻቸው ሁል ጊዜ የልብ አድርስ ናቸው!
ሶሎሞን
ዝግጅት አስተባባሪ
+251937200037 ወይም 251932019698